መተዳደሪያ ደንብ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ማኅበረ በዓለ ወልድ ሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ስለ ሰንበት ትምህርት ቤቶች እና ማኅበራት አመሠራረት ባወጣው መመሪያ መሰረት ምዕራፍ ፪ ቁጥር ፫ (መ) እንዲሁም በዚሁ መመሪያ ምዕራፍ ፪ ቁጥር ፭ (ለ) በሚያዘው መሠረት በቅድስት ቤተክርስቲያን ጥላ ሥር ሆኖ መንፈሳዊ አገልግሎቱን ሊፈጽም በሰሜን አሜሪካ በሚገኙ ሦስቱም አህጉረ ስብከት ሊቃነ ጳጳሳት ታይቶ እና ታርሞ መተዳደሪያ ደንቡ በቅድስት ቤተክርስቲያን ተመዝግቦ በ፳፻፫ ዓ.ም. ጸድቆ ሥራውን ጀምሯል።

                                               ሙሉውን መተዳደሪያ ደንብ ለማየት እዚህ ይጫኑ

የእመቤታችን አማላጅነት፣ የጻድቃን፣ የቅዱሳን ተራዳዒነት፣
የአምላካችን ቸርነትና ጥባቆት ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን።
ማኅበረ በዓለ ወልድ ሰሜን አሜሪካ አህጉረ ስብከት

1 comment:

  1. ማህበርተኛ ለመሆን መስፈርቱ ምንድን ነው?

    ReplyDelete