ስለዚህ የጡመራ መድረክ ወይንም ስለአገልግሎታችን የሚሰጡን ሃሳቦች ወይንም አስተያየቶች እንዲሁም ግምገማዎች የበለጠ እንድንሠራ ሊረዳን ይችላልና፡ ያለዎትን ሃሳብ እና አስተያየት ከላይ በተጠቀሱት መንገዶች ቢልኩልን በአግባቡ እንጠቀምበታለን። ስለ አስተያየታችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

የእመቤታችን የቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማሪያም አማላጅነት፣
የፃድቃን ሰማዕታት ተራዳኢነት፣
የመድኃኒአለም ክርስቶስ ጠባቂነት አይለየን
ማኅበረ በዓለ ወልድ
eotcmbw@gmail.com ወይንም በድረ ገጻችን http://www.eotc-mbw.org/ ይከታተሉን።
No comments:
Post a Comment