ማስታወቂያ

በዚህ አምድ የተለያዩ ማስታወቂያዎችን፣ መረጃዎችን፣ ማስታወሻዎችን፣ እንዲሁም የተለያዩ በዓላትን ለመጠቆም እንሞክራለን።
የመቤታችን ምልጃ፣ የቅዱሳን፣ ሰማዕታት፣ ጻድቃን ተራዳዒነት
የፊጣሪያችን ጠባቂነት አይለየን አሜን
ማኅበረ በዓለ ወልድ ግንኙነት ክፍል"እስከ ሞት ድረስ የታመንክ ሁን" ራዕ. ፪ ፥ ፲ 
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የማኅበረ በዓለ ወልድ ሰሜን አሜሪካ 
የ፳፻፬ ዓ.ም. ፰ኛ ዓመት ጉባኤውን በጆርጂያ ዋና ከተማ በሆነችው አትላንታ ላይ ሐምሌ ፳፩  እና ፳፪ (July 28 & 29, 2012) ለማክበር በዝግጅት ላይ ይገኛል። 
እርሶም ከዚህ መንፈሳዊ መዕድ ተካፋይ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል።
የአትላንታ ማኅበረ በዓለ ወልድ ተወካዮችን ለማነጋገር
(404) 452-8550  ወይም (404) 751-8639 ደውለው ያነጋግሩ
ትኬት ከቆረጡ በኃላ በሚከተለው ኢሜል አድራሻ ያሳውቁን 
atlantambw@gmail.com 


1 comment:

  1. የማኅበረ በዓለ ወልድ ፰ኛው ዓመታዊ ጉባኤ በአትላንታ ጆርጂያ ከሐምሌ ፳ - ሔምሌ ፳፪ ቀን ፳፻፬ ዓ.ም. (July 27-29, 2012) ስለሚከበር የትኬት እና ልዩ ልዩ የመጓጓዣ መንገዶችን አስቀድማችሁ እንድታዘጋጁ ከወዲሁ ለመጠቆም እንወዳለን።
    ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን

    ReplyDelete